News: The first hyperscale data center park breaks ground in Ethiopia’s ICT Park
“wingu.africa is owned by the founders and executive management and backed by leading financial investors with deep sector and investing experience in Africa.” Addis Abeba, January 16,/2021 –...
View Articleየመንግስት የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓትን ለማሻሻል የገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ስትራቴጂክ ዕቅድ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ለማሻሻል የመንግስትን የበጀት ፣ የፋይናንስ እና የሂሳብ አያያዝ ስራዎችን የሚደግፍ የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ስርዓት ፕሮግራም ተደራሽነትን ለማሳደግ እንደሚሰራ አስታውቋል። ይህ የተገለጸው አዲሱ የተቀናጀ...
View ArticleSeyoum Mesfin (1949-2021) – Ethiopia Observer
Former Ethiopian Foreign Minister Seyoum Mesfin, one of the officials targeted by arrest warrants alongside other leaders of the Tigray region’s ruling party following the military operation there was...
View Articleበክልሉ የከተራና ጥምቀት በዓል ያለ የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የከተራና ጥምቀት በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ እንደገለጹት በክልሉ በዓሉ...
View ArticleINVEA inaugurates border control point at Ethio-Kenya border –
The Ethiopian Immigration, Nationality, and Vital Events Agency (INVEA) yesterday inaugurated the Nepremus Immigration Border Control Point (BCP). The BCP, which is located 1.5 km from the border with...
View Articleየፓርላማ አባላት የአየር ኃይል አባላትን እና ሠራተኞችን አወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ቡድን አባላት የኢፌዴሪ አየር ኃይል የሠራዊት አባላትን እና ሲቪል ሠራተኞችን በተቋማዊ የሥራ ክንውን ዙሪያ አወያይተዋል፡፡ ቡድኑ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኙ የሀገር...
View Articleየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ የምርጫ ኦፕሬሽን መዋቅር እና ከክልል መስተዳድሮች የሚጠበቁ ሚናዎችን...
አዲስ አበባ፣ ጥር፣ 10 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የሚያደርገውን ዝግጅት አስመልክቶ የምርጫ ኦፕሬሽን መዋቅር እና ከክልል መስተዳድሮች የሚጠበቁ ሚናዎችን በዝርዝር አስቀምጧል፡፡ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የሚያደርገውን ዝግጅት አስመልክቶ...
View ArticleEthiopia, Djibouti Keen to Further Enhance Bilateral Ties on Agriculture
Addis Ababa January 18/2021 (ENA) Ethiopia and Djibouti are keen to further strengthen their bilateral ties on agriculture sector, according to Ethiopian Embassy in Djibouti. As part of the three days...
View Articleበደቡብ ክልል በ147 ሚሊየን ብር በጀት 7 አነስተኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ ውል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በ147 ሚሊየን ብር በጀት 7 አነስተኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ ውል ስምምነት የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ የደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ እንደገለጸው በክልሉ ከ2009 ጀምሮ በተሳትፏዊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም በ2 ምዕራፎች...
View Article2016 in Pictures at Tadias Magazine
Ethiopia: 2016 in Pictures Published by Tadias Magazine December 27th, 2016 in Featured and News. Feyisa Lilesa at a press conference during the 2016 Olympics in Rio, Brazil. (Photo: Eshetu Homa Keno)...
View ArticleEthiopia says Seyoum Mesfin killed after refusing to surrender
Ethiopia said on Wednesday its military had killed three members of the Tigray region’s former ruling party, including former Ethiopian Foreign Minister Seyoum Mesfin. Former Ethiopian Foreign...
View Articleእንዳሰብነው አልሆነም፤ እንደ ፈራነው ሆነ
ሰው ከሞላ ጎደል የግንኙነቶቹ ውጤት ነው። ከወላጅ ቤት ትምህርት ቤት። ከደደቢት ከአሲምባ ምንሊክ ቤት። ከዳንስ ቤት ጸሎት ቤት። ከእሥር ቤት ፍርድ ቤት፤ ወደ ስደት ወደ አገር ቤት። የውጣ ውረዱ ተፅእኖ ቀላል አይደለም። መንገዱ ረጂም ዘወርዋራ ነው። ለያንዳንዱ ተሸክሞት የሚዞረው ኮሮጆ ታድሎታል። ይኸኛው፣ ኮሮጆውን...
View Articleየብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ለሽሬ እና አካባቢው ነዋሪዎች አልሚ ምግብና መድሃኒት ላከ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ለሽሬ እና አካባቢው ነዋሪዎች 500 ኩንታል አልሚ ምግብና መድሃኒት ድጋፍ ወደ ስፍራው መላኩ ተገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ አልሚ ምግቦቹ እና መድሃኒቶቹ በፍጥነት ወደ ስፍራው እንዲደርሱ በማሰብ በኢፌዴሪ አየር ሃይል እቃ...
View Article‹‹ እነሆ ወደ ዮርዳኖስ ወረደ የእዳ ደብዳቤውም ተቀደደ››
‹‹ እነሆ ወደ ዮርዳኖስ ወረደ የእዳ ደብዳቤውም ተቀደደ›› ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) ረቂቅ መልዕክት፣ ረቂቅ ፅንሰት፣ ረቂቅ ውልደት፣ ረቂቅ እድገት፣ ረቂቅ ጥምቀት፣ ረቂቅ ትምህርት፣ ረቂቅ ስቅለት፣ ረቂቅ ሞት፣ ረቂቅ ትንሳኤ፣ ረቂቅ እርገት፣ ረቂቅ ምኅረት፣ ረቂቅ ሕይወት፣ ረቂቅ መለኮት፤...
View ArticleIs Ethiopia coming together or falling apart?
Abiy and his Amhara supporters are in the ascendancy—but Ethiopia’s future is by no means assured. Nominally in an effort to restore law and order, the federal government led by Ethiopia’s peace...
View Articleየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ላይ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህግ ከተቋቋመባቸው ዋና ዋና ተግባራት አንዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ፥ ቁጥጥር እና ክትትል ነው።...
View ArticleEthiopian Orthodox Christians celebrating Epiphany (video) – Mereja.com
Orthodox Christians across Ethiopia are celebrating the three-day Ethiopian epiphany, the baptism of Jesus Christ, with ever unique and colorful religious and cultural activities. The Ethiopian...
View ArticleIS BRITAIN’S ANGLO-ETHIOPIAN SOCIETY INFILTRATED BY TPLF SUPPORTERS? (David...
IS BRITAIN’S ANGLO-ETHIOPIAN SOCIETY INFILTRATED BY TPLF SUPPORTERS? David Steinman It is well known that the TPLF sometimes infiltrates or otherwise exerts influence over international...
View ArticleCommission Transports 500 Quintals of Nutritious Food to Shire, its Environs
Addis Ababa January 18/2021 (ENA) The National Risk Management Commission announced today that it has transported some 500 quintals of nutritious food items to Shire and its environs in Tigray region....
View ArticleFarewell to Legend Miruts Yifter at Tadias Magazine
A Toronto Ethiopian Orthodox Church was packed for the funeral of running legend Miruts Yifter. (CBC) CBC News Updated Tuesday, December 27th, 2016 Olympic champion’s body will be sent back to...
View Article