የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በክልሉ ስምሪት እንደተሰጣቸው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአጭር ጊዜ የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በትግራይ ክልል ህዝብን እንዲያገለግሉ ስምሪት መስጠቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ሕግ ማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ በክልሉ ሰላምና መረጋት እንዲሰፍን፣ የክልሉን ጸጥታ ተቋማት...
View Articleበጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ሁለት ወረዳዎችን ከዞኑ ከተማ ጋር ለማገናኘት የተሰራው ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ሁለት ወረዳዎችን ከዞኑ ከተማ ጋር ለማገናኘት በባሮ ወንዝ ላይ በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተሰራ የብረት ተገጣጣሚ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ። ዛሬ ተመርቆ ለአገልገሎት ክፍት የሆነው ድልድይ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ ከላሬ...
View Articleየካይሮ ወርቅ ማውጫ በቤኒሻንጉል… ወርቁን ይዝቃል…. ግድቡን ይሰልላል….!!! (እስሌማን አባይ)
የካይሮ ወርቅ ማውጫ በቤኒሻንጉል… ወርቁን ይዝቃል…. ግድቡን ይሰልላል….!!! (እስሌማን አባይ) ካይሮም በቤንሻንጉል ያስቀመጠችው የወርቅ አምራች ቡድን:- ➺ህዳሴን በቅርብ እርቀት ይሰልላል ➺መረጃ ይሰጣል ➺ባለው ሀብት ገዳዮችን በመግዛትና በማደራጀት አካባቢውን ረፍት ለመንሳት እና ካይሮ በምትፈልገው ፎርማት...
View Articleምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮቪድ-19 ተጋላጭ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለበት – የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ እንዳይጋለጥ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። የጉባኤው ዋና ጸሃፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በቫይረሱ የሚያዙና ወደ ጽኑ ህሙማን የሚያመሩ...
View ArticleYohannes Abraham Named Senior Adviser to the Obama Foundation at Tadias Magazine
Yohannes Abraham Named Senior Adviser to the Obama Foundation Published by Tadias Magazine March 9th, 2017 in Featured and News. Former President Barack Obama has named Yohannes Abraham as a senior...
View ArticleEthiopia’s largest opposition party braces for 2021 election
Dr Berhanu Nega, EZEMA leader. (Photo : screenshot from Ethiotube video) By Teshome BoragoJanuary 17, 2021 Despite some obstacles to campaigning, Ethiopia’s largest opposition party EZEMA is preparing...
View Articleፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦችና ተቋማት በጥምቀት በዓል ድሮን መጠቀም እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የደህንነት ስጋቶችን ለመላከል ከሚመለከተው አካል ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ድሮን ማብረር ወይንም ማንቀሳቀስ እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታዉቋል። ኮሚሽኑ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው...
View Articleየተፈራው አልቀረም ሙሉ ነጋ(ዶ/ር) ዳግማዊ ስብሃት ነጋን ሆነው መጥተዋል!?! (ታምሩ ገዳ)
Posted by admin | 16/01/2021 | የተፈራው አልቀረም ሙሉ ነጋ(ዶ/ር) ዳግማዊ ስብሃት ነጋን ሆነው መጥተዋል!?! ታምሩ ገዳ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሙሉ ነጋ(ዶ/ር) ስብሃት ነጋን መሆን እንዳያምርዎ ብለን ባለፈው ሰሞን በማህበራዊ ገጻቸው የጻፉትን አንስተን ለማስጠንቀቅ ፈልገን ነበር።...
View ArticleUS Top Diplomat Misses Annual Human Rights Presentation at Tadias Magazine
Secretary of State Rex Tillerson skips annual U.S. human rights presentation, while possible budget cuts to foreign aid faces bipartisan opposition in Congress. (Photo: © Greg Nash/The Hill) Tadias...
View ArticleDC Awards Dinner Celebrates Ethiopia’s Adwa Victory at Tadias Magazine
In Pictures: DC Awards Dinner Celebrates Ethiopia’s Adwa Victory Published by Tadias Magazine March 1st, 2017 in Featured, News and Virtual Events. Prince Ermias Sahle Selassie hosts the 2017 Victory...
View ArticleSurviving the sting of my father’s nettle switches
Poet and playwright Mengistu Lemma came from a prominent clerical family. His father Aleka Lemma Haylu Wolde Tarik (1868- 1967) was an important head priest who commanded respect and admiration and...
View ArticleEthiopia does not have any interest to enter into war with Sudan – Gen....
Chief of Staff of the Ethiopian National Defense Forces Berhanu Jula said Ethiopia does not have any interest to enter into war with Sudan but “when the need comes, it will do it openly” In an...
View Articleጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ስናከብር የግድ ሁለት ነገሮችን እናስታውሳለን። የመጀመሪያው በዓሉ የትኅትና በዓል መሆኑን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በዓሉ የለውጥ በዓል...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችው መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችው መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ስናከብር የግድ ሁለት ነገሮችን እናስታውሳለን። የመጀመሪያው በዓሉ የትኅትና በዓል መሆኑን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በዓሉ የለውጥ በዓል መሁኑን...
View Articleየክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመልዕክታቸው፥ በክርስትና እምነት...
View ArticleA Look at the New ‘America First’ Foreign Policy at Tadias Magazine
(Getty Images) Tadias MagazineBy Tadias Staff Published: Monday, January 23rd, 2017 New York (TADIAS) — What does the new “America First” foreign policy mean vis-à-vis Ethiopia-U.S. diplomatic,...
View Articleአምባሳደር ይበልጣል በሱዳን ከኖርዌይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የኖርዌይ አምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደሩ ከአምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል። ከዚህ ጋር...
View ArticleSudanese army made major incursions in the Ethiopian territory
Time and again, Ethiopia has confronted invasion and betrayal by neighbors—and others beyond. It has witnessed provocation and outright wars when they felt that the country is at its most...
View Articleበደቡብ ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምርጥ ዘር አቅርቦት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በዱራሜ ከተማ ተካሂዷል። በዚህ ወቅትም በደቡብ ክልል ለበልግም ሆነ ለመኸር እርሻ የምርጥ ዘር አቅርቦቱ ደረጃውን የጠበቀና በመጠንና በአይነት ያለውን ፍላጎት የሚያሟላ እንዲሆን ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት ሊደረግ...
View Article“ኢየሩሳሌምን መሠላት፣ ገነትን በምድር ሠራት”
“ኢየሩሳሌምን መሠላት፣ ገነትን በምድር ሠራት” ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) በምድር እንደርሱ ጥበብ የተሰጠው ያለ አይመስልም። የጥበቡ አምሳያ አልተገኜም። ፈጣሪ እንደ ኢትዮጵያ አድርጎ የሚወደው ያለ አይመሰልም። ትዕዛዛቱ ያረፈበትን ፅላተ ሙሴን፣ ደሙ የተቀዳበትን ፅዋ፣ የተሰቀለበትን ግማደ...
View Article