Ethiopia Captures TPLF Godfather Sibhat Nega
Sibhat Nega seized in a cave along with his wife The special force of federal police and national defense force of Ethiopia today captured Sibhat Nega, known as the godfather of Tigray Peoples...
View Articleፍላጎትና ጥረት ካለ ሰላምና መረጋጋትን መፍጠር እንደሚቻል የሶማሌ ክልል ማሳያ ነው –የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍላጎትና ጥረት ካለ ሰላምንና መረጋጋትን መፍጠር እንደሚቻል የሶማሌ ክልል ማሳያ መሆኑን የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። የፌደራል፣ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የሰላም ዘርፍ የጋራ ምክክር መድረክ በጅግጅጋ ተጀምሯል። “የሰላም ቤተሰብ እርስዎ...
View Articleየዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም ስለሚቆምበት ሁኔታ እና ተጎጂዎች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ የሚሰራ ቡድን...
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞንን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሚታየው የዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም በአስቸኳይ ስለሚቆምበት ሁኔታ እና ተጎጂዎች ተገቢውን ድጋፍ አግኝተው በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ ከምክር ቤቱ አባላት የተውጣጣ ራሱን የቻለ ቡድን እንዲቋቋም...
View ArticleDemeke Mekonnen Exchanges phone call with Tibor Nagy –
Deputy Prime Minister and Minister of Foreign Affairs of Ethiopia, Demeke Mekonnen, had a telephone conversation with US Assistant Secretary of State for African Affairs, Tibor Nagy. In their...
View Articleባለስልጣኑ 361 ኪ.ሜ የተበላሸ መንገድ ጠግኖ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 361 ኪ.ሜ የተበላሸ መንገድ እና የመንገድ አካላትን ጠግኖ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ። በዚህም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተበላሹ የአስፋልት፣ የጠጠር ፣ የእግረኛ መንገድ፣ የመንገድ ዳር መብራት፣ የድልድይ ጥገና እንዲሁም...
View ArticleEthiopian Ministry of Foreign Affairs updates on Sudan border, other issues
Regarding the Ethio-Sudan border Ethiopia’s position is “the Sudanese army should go back to where it was before the invasion of our lands” MFAEJanuary 20, 2021 The spokesperson of The Ministry of...
View ArticleNews: Security forces shot dead Tigray TV journalist, his friend in Mekelle;...
Dawit Kebede Araya. Picture: Obtained from sources in Mekelle By Medihane Ekubamichael @Medihane Addis Abeba, January 21/2020 – Dawit Kebede Araya, a journalist working for the regional Tigray TV,...
View Articleበትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ተሰዎች እርዳታ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት ተደርጓል –የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር...
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሕግ ማስከበር ሥራው ሰብዓዊ ቀውስ ገጥሟቸዋል ተብሎ የተገመቱትን 700 ሺህ ሰዎች ጨምሮ ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች እርዳታ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት መደረጉን የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽነሩ ምትኩ ካሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ...
View ArticleEthiopia partakes in the Inauguration Ceremony of Africa-China Vocational...
Ethiopian Consulate General in Chongqing, National Coordinator of East Africa Skills Transformation and Regional Integration Project (EASTRIP), Ministry of Education of Ethiopia, General Wingate...
View Articleአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብረእየሱስ ብርሃነ የመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ “በትግራይ ክልል እየተወሰደ ባለው...
View ArticleEthio telecom bags over 25 billion birr revenue in six months – ENA – Mereja.com
(ENA) Ethio telecom has generated 25.57 billion birr revenue in six months, achieving 95% of the target and 12.3% increase from the same period last year. Briefing journalists on Thursday, Ethio...
View Articleበኦሮሚያ ክልል ሰላም ከማስከበሩ ተግባር ጎን ለጎን የልማት ስራዎች በታቀደላቸው የጊዜ ገደብ ማከናወን ተችሏል -አቶ...
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ሰላም ከማስከበር ተግባራት በተጓዳኝ የልማት ስራዎች በታቀደላቸው የጊዜ ገደብ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የክልሉ የስድስት ወር የስራ አፈጻጸምና ግምገማ በአዳማ ከተማ በገልማ...
View Articleየመጣ የሄደው ሁሉ ከዝች ቤተክርስቲያን ላይ እጁን የማያነሳው ለምን ይሆን….??? (ኤልሳ. ከ)
Posted by admin | 21/01/2021 | የመጣ የሄደው ሁሉ ከዝች ቤተክርስቲያን ላይ እጁን የማያነሳው ለምን ይሆን….??? ኤልሳ. ከ *….. የድፍረት ድፍረት ቤተክርስቲያን ግቢ ገብተዉ የኢትዮጵያ ሰንደቃላማ አንስተዉ ትላንት የመጣ የክልል ሊያዉም የድርጅት አርማ ሰቅለዋል… < ይሄ የምትመለከቱት...
View Articleበመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሰት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ...
View ArticleCity Administration Donates 18.3m Worth Food Cereals to Tigray
Addis Ababa, January 21/2021(ENA) The Addis Ababa City Administration has donated 18.3 million worth of food cereals to support the needy people in Tigray Regional State. City Deputy Mayor, Adanech...
View Articleግልገል ጊቤ II የኃይል ማመንጫ ቀልጣፋ የጥገና አሰራርን ለመፍጠር የዲጂታል መፍትሄዎች ሊተገብር ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግልገል ጊቤ II የውሃ ኃይል ማመንጫ ይበልጥ ቀልጣፋ የጥገና እቅድ ለመተግበር የሚያስችለውን የቮይዝ ሃይድሮ ዲጂታል መፍትሄዎችን ሊተገብር ነው ፡፡ ከቮይዝ ሀይድሮ ጋር በመተባበር በሚተገበረው ቴክኖሎጂ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ቀልጣፋ የጥገና እቅድን ማከናወን...
View Article‹‹ እንግዳ ሲመጣ አገው ምድር ሲደርስ ፣ አዲናስ ይላሉ ቀልብን በሚሰርቁ በሚያማምር ፈረስ።››
‹‹ እንግዳ ሲመጣ አገው ምድር ሲደርስ አዲናስ ይላሉ ቀልብን በሚሰርቁ በሚያማምር ፈረስ›› ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያዊነት ማፍቀር፣ ኢትዮጵያዊነት ማክብር፣ ኢትዮጵያዊነት ስለ እውነት መኖር፣ ኢትዮጵያዊነት ለአሸናፊነት መፈጠር፣ ኢትዮጵያዊነት በፀጋ መክበር፣ ኢትዮጵያዊነት ለሰውና ለነገ...
View Article2015 P2P Ethiopian Health Care Conference & Award Ceremony at Tadias Magazine
P2P honors founders of Ethiopia’s Project Mercy Woizero Marta Wolde-Tsadik & Ato Demeke Tekle-Wold (Center) in Arlington, Virginia on Saturday, September 26th, 2015. (Photograph by Tsedey Aragie...
View ArticleEthiopia vows to restore ancient iconic mosque
Al Nejashi Mosque in Tigray suffered damage during November armed conflict (Anadolu Agency) — The Ethiopian government vowed Monday to restore the partially damaged Al Nejashi Mosque in the country’s...
View ArticleAmb. Hirut Zemene confers with heads of Janssen Pharmaceutical –
Ambassador Hirut Zemene, Ambassador of Ethiopia to Belgium, Luxembourg, and EU institutions, discussed the pharmaceutical sector investment opportunities in Ethiopia with a group led by Mohsen Ramez,...
View Article