Quantcast
Channel: , Author at Satenaw: Ethiopian News | Breaking News: Your right to know!
Browsing all 8076 articles
Browse latest View live

Two top TPLF’s military officers surrendered to National Defense Forces –...

Two top military officers who were loyal to the rebellious Tigray People’s Liberation Front (TPLF) have surrendered to the National Defense Forces of Ethiopia, according to Ethiopia’s senior military...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ”ነኝ…!!! (ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ)

የእነ አቶ ጃዋር ጠበቃ አቶ አብዱልጀባር ሁሴን በአባይ ሚዲያ አውድማ ፕሮግራም “የክስ መቃወሚያ ወይስ?”በሚል ርእስ ያደረግነውን ውይይት ‘በደንበኞቼ ላይ የተፈፀመ  ወንጀል በመሆኑ ተወያዮቹ ላይ በእርግጠኝነት ክስ እመሰርታለሁ’ ብለው እንደሚከሱን በፌስቡክ ገፃቸው ገልፀውልናል። በፍርድ ቤት ላይ ተፅእኖ የሚያሳድረው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Benyam & Isaac Kinde Featured as “10 Scientists Who Are Making Their Mark” at...

Isaac Kinde (left) a Baltimore biotech star aims to detect cancer mutations early, while his younger brother Harvard Medical student, Benyam Kinde, explores how gene expression molds higher brain...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Why I Have Resigned My Chairmanship of Friends of Ethiopian Diaspora Trust...

On December 20, 2020, I served notice to the Board of Friends of the Ethiopian Diaspora Trust Fund, Inc. (FEDTF) that effective December 31, 2020, I shall resign as Chairman. I tendered my resignation...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Two Top TPLF Generals Surrender-ENDF –

Two higher-ranking Generals of the defiant Tigray People’s Liberation Front (TPLF) have surrendered to the Ethiopian National Defense Force (ENDF).   According to ENDF, Major General Mohammed Esha and...

View Article


71 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና የህክምና ግብዐቶች ወደ ትግራይ ተልከው እየተሰራጩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር፣ ኤጀንሲዎቹ እና የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ከሰብዓዊና ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ድጋፍ እና መልሶ ማቋቋም ላይ በስፋት እየሰሩ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡ በተጎዱ አካባቢዎች ያለው የህብረተሰብ ጤና እና ደህንነት ከሁሉም በላይ...

View Article

Ethiopia’s parliament urges government to apply law enforcement operations in...

Ethiopia’s House of People’s Representatives on Thursday passed a resolution urging the government of Ethiopia to apply the on going law enforcement operations in Benishangul-Gumuz regional state to...

View Article

ኢትዮጵያን ወደ ሚፈለገው ደረጃ ለማድረስ የሙሉ ፕሮፌሰሮች ድርሻና ኃላፊነት ከፍተኛ ነው –ፕሮፌሰር አፈወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ “ምሁራኖቻችን ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ግቦች” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያን ወደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለት ሀገር እና ሁለት አይነት ዜጋ በልብ ይዞ የመዞር እዳ….!!! ሸንቁጥ አየለ

ሁለት ሀገር እና ሁለት አይነት ዜጋ በልብ ይዞ የመዞር እዳ….!!! ሸንቁጥ አየለ • የአቢይ መንግስት የራሱን ሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳ በራሱ ባለስልጣን ሻረዉ::ሀገሪቱንም ለሱዳን  አሳልፎ እንደ ሰጠ አመነ የኢትዮጵያ ህዝብ ሱዳን ልኡዋላዊት ኢትዮጵያን ጥሳ ገብታ የኢትዮጵያ መሬቶችን ወራለች እያለ ሲጮህ የአቢይ መንግስት...

View Article


የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያስገነባቸውን ትምህርት ቤቶች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ያስገነባቸውን ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አስመረቀ፡፡ በምረቃው ስነ ስርአት ላይ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያችውን ጨምሮ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Zone 9 Bloggers Recognized With International Press Freedom Awards at Tadias...

(Photograph credit: Endalkachew H/Michael) Tadias MagazineBy Tadias Staff Published: Wednesday, September 16th, 2015 New York (TADIAS) — The New York-based Committee to Protect Journalists (CPJ)...

View Article

በዳያስፖራው 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ማኔጅመንት የ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ ላይ የኤጀንሲው ያለፉት ስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ዝርዝር ሪፖርት በዕቅድና በጀት ክፍል ቀርቧል። በዚህም መሰረት ባለፉት ስድስት ወራት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤቱ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ የ18 ተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።

ፍርድ ቤቱ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ የ18 ተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት ጃዋር መሐመድን ጨምሮ 18 የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Disinformation, Misinformation, and Fake News in the Ethiopian Context

by Wondimu Mekonnen Sensational, eye-catching headlines can be so exciting well into the first few lines of a paragraph before one stops to notice that the fancy title is exaggerated, unfounded and...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሐረሪ ክልል ፈቃድ ሳይኖራቸውና ግብር ሳይከፍሉ ሲነግዱ የተገኙ 720 የንግድ ሱቆች ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ፈቃድ ሳይኖራቸውና ግብር ሳይከፍሉ ሲነግዱ የተገኙ 720 የንግድ ሱቆች መታሸጋቸውን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊ ወይዘሮ ሠሚራ ዩሱፍ በክልሉ እየተበራከተ የመጣው ህገ ወጥ እና ያለፈቃድ የሚካሄድ የንግድ ሥራ በህጋዊ ነጋዴው ላይ አሉታዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ወደ 50 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ወደ 50 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ከጎንደርና አካባቢው የአልማ ኮርፖሬት አባላት ጋር እየተወያየ ነው። ምክክሩ አልማ ከ2012 እስከ 2014...

View Article

የወንጀል ስነ- ስርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ህግ የዜጎችን ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን በተሻለ ሁኔታ ለማስከበር ያስችላል-...

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ የፍትህና የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጀል ስነ-ስርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ህግ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ተወያይቷል። በውይይቱ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ እንደተናገሩት ሥራ ላይ የነበረው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia’s Ambassador, Russia Federation Council Committee Chair Hold Discussion

Addis Ababa January 22/2021 (ENA) Ethiopia’s Ambassador to Russia, Alemayehu Tegenu, held discussion today with Konstantin Kosachev, Chair of the Federation Council Committee. During the meeting,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

The Burden of Couching an Old Goofy Dog

Mr. Cohen may need to be advised to retire quietly with dignity and cease and desist from “advice” and “analysis” on Ethiopia Ambassador Herman Cohen The Queen of Sheba In his recent Twitter post, the...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Road Accessing Tajour Port in Djibouti Inaugurated

Addis Ababa January 22/2021 (ENA) The 78 kilometers long Galafi Dicheto Junction – Elidar Beleho cement concrete road in Afar Regional State has been inaugurated today. The road inaugurated by...

View Article
Browsing all 8076 articles
Browse latest View live