Quantcast
Channel: , Author at Satenaw: Ethiopian News | Breaking News: Your right to know!
Browsing all 8076 articles
Browse latest View live

 ለጤናው ዘርፍ ከ21 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ያስፈላጋል- ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሚከናወኑ ተግባራት ብቻ ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር እንደማያስችሉና የባለድርሻ አካላትን ርብርብ እንደሚጠይቁ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። ዶክተር ሊያ ይህን ያሉት የጤና ሚኒስቴር በቀጣዮቹ ዓመታት ለትግበራ ያዘጋጀውን የጤናው ዘርፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አማራዎች በተገደሉባቸው ቀናቶች የተሰሙ ሰበር ዜናዎች….?!? (አሳዬ ደርቤ)

አማራዎች በተገደሉባቸው ቀናቶች የተሰሙ ሰበር ዜናዎች….?!? አሳዬ ደርቤ ➺16 ዐማራዎች ወለጋ ሆሮጉድሩ ውስጥ የተገደሉ ቀን… ‹‹ወ/ሮ ኬርያ ተያዘች›› አሉን፡፡ ➺መተከል ላይ 261 ንጹሐን ተገድለው በጅምላ የተቀበሩ እለት…. የደንቢዶሎ ነዋሪዎች ዱላ ይዘው ኦነግ ሸኔን ጫካ ውስጥ ሲፈልጉ መዋላቸውን እና በርካታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር፡ ጥር 7/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ዞን ተፈናቃዮች ከ1ነጥብ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ልዩ ልዩ ሰብዓዊ ድጋፎችን...

View Article

የከተራና የጥምቀት በዓላት የኮቪድ-19 መከላከያ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመተግበር ይከበራሉ –ቤተክርስቲያኗ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ምዕመኑ የከተራና የጥምቀት በዓላትን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመተግበር እንዲያከብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አሳሰበች። የከተራና የጥምቀት በዓላት በመላው ኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ጥር 10 እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Helen Show Brings Empower the Community Event to DC at Tadias Magazine

Helen Mesfin of the Helen show on EBS TV. (Courtesy photo) Tadias MagazineBy Tadias Staff August 19th, 2017 New York (TADIAS) — Helen Mesfin from the popular Helen Show on EBS TV is launching a...

View Article


የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር  ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማንና  የክልሉ ካቢኔ በተገኙበት በጅግጅጋ ተገመገመ። በቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫው ይቆየን:- ከዛ በፊት የመታረጃ ሜንጫና ገጀራው ፤  ቀስትና ቢላው  ይሰብሰብ!!! (ፂዮን ዘማርያም)

ምርጫው ይቆየን:-  ፂዮን ዘማርያም ይድረስ ለሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በወያኔ ኢስብአዊ ጭፍጨፋ በግፍ የታረዳችሁ የኢትዮጵያ ሠማዕታት የአማራ  ልዩ ፖሊስና ሚሊሽያ እንደደረሰላችሁ  ምስክርነታችሁን በመስጠታችሁ  እናመሰግናችኃለን፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ወረዳ በጉሙዝ ፓርቲና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Orthodox Church Urges All to Exercise Caution in Preventing COVID-19 on Epiphany

Addis Ababa January 16/2021 (ENA) The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOC) has called on the faithful and those who attend the eve of Ethiopian Epiphany and Epiphany celebrations to exercise...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

The 2017 Ethiopian Diaspora Fellows at Tadias Magazine

From top left: Maceda Alemu, Saba Alemnew, Eden Mekonen and Meron Begashaw. (Courtesy Photos) Tadias MagazineBy Tadias Staff July 24th, 2017 New York (TADIAS) — The Ethiopian Diaspora Fellowship (EDF)...

View Article


የአነስተኛና መካከለኛ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ልማትን በማስፋፋት ፍትሃዊ፤ ዘለቄታዊና ተስማሚ የስራ እድል መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአነስተኛና መካከለኛ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ልማትን በማስፋፋትና መዋቅራዊ ሽግግሩን በማፋጠን ፍትሃዊ፤ ዘለቄታዊና ተስማሚ የስራ እድል መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአነስተኛና መካከለኛ ማንፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ስራዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አበሻ የማይለምደው የለም:-  የወገንን እልቂት የዘር ጭፍጨፋንም ለምዶት ቁጭ አለ…?!? (መርእድ እስጢፋኖስ)

Posted by admin | 16/01/2021 | አበሻ የማይለምደው የለም:-  የወገንን እልቂት የዘር ጭፍጨፋንም ለምዶት ቁጭ አለ…?!? መርእድ እስጢፋኖስ *…. የህዝብ ልጆች ነን የምትሉትስ አርቲስቶች ዘፋኞች ሰአሊዎች የት አላችሁ? የሽገር ፓርክ ግብዣ ላይ ዘፈን ካልዘፈንን ብላችሁ ስታለቅሱ የነበራችሁ የታላችሁ?...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Have Women Shattered the Glass Ceiling in Tech? Betty Abera on Fargo INC at...

Have Women Shattered the Glass Ceiling in Tech? Betty Abera on Fargo INC Published by Tadias Magazine July 3rd, 2017 in Featured and News. Bethlehem Abera Gronneberg on the cover of the July 2017...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠቅላዩ “የኦሮሞን ጥያቄ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እየሰራን ነው” ሲሉ እኛ የሚገባን….?!? (ተፈራ ወንድማገኝ)

ጠቅላዩ “የኦሮሞን ጥያቄ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እየሰራን ነው” ሲሉ እኛ የሚገባን….?!? ተፈራ ወንድማገኝ  * እነሆ. . .! *የኦሮሞ ልሒቅ በተለመደው መንገድ “ፊንፊኔ ኬኛ” በማለት የአዲስአበባን ባለቤትነት ለማረጋገጥ እንደሚቸገር ገብቶታል። ስልጣን እንደያዙ ሰሞን የነበረው የመጠቅለል አካሔድ ችኮላ ከቅራኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Elsa Nega, Mother of 2 in Canada Needs Life-Saving Marrow Transplant at...

Elsa Nega, Mother of 2 in Canada Needs Life-Saving Marrow Transplant Published by Tadias Magazine June 21st, 2017 in Featured, Health and News. Because Elsa Nega is an Ethiopian, her chances of...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሱዳን ኢትዮጵያን የወረረችባቸው 10 ምክንያቶች (መስፍን ሙሉጌታ)

መስፍን ሙሉጌታ 1) ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ስለታረቀች የፖርት ሱዳን ደረቅ ወደብ የሚያከራዩበት ጥቅም ስለሚያሳጣቸው። አቅም አጥታ ነው እንጂ ደግሞም ትንሽ ቀምሳ ነው እንጂ ጅቡቲም የወደብ ኪራይ ስለሚቀርባት በአፋር በኩል ሰላም ልታሳጣን ተፍጨርጭራ ነበረ:፣ 2) የሱዳን ድንበር ጠባቂ ወታደሮቻችን ለአስኳይ ግዳጅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Letter on Why US Should Review Its Foreign Aid to Ethiopia at Tadias Magazine

Letter on Why US Should Review Its Foreign Aid to Ethiopia Published by Tadias Magazine April 1st, 2017 in Featured and News. The letter was written by U.S. Representative Mike Coffman of Denver,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሃት መሪዎች ላይ የተወሰደው ርምጃና የመተከሉ ጥቃት…!!! (D.W)

የህወሃት መሪዎች ላይ የተወሰደው ርምጃና የመተከሉ ጥቃት…!!! D.W ከህዝባዊ ወያነ ትግራይ መስራቾችና አንጋፋ ከፍተኛ አባላት መካከል አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ መከላከያውን በመክዳት ጥቃት እንዲፈጸምበት ያመቻቹ ከተባሉት ወታደራዊ መኮንኖች መያዝን ከሰሙ በኋላ፤ አብዲ ኒዳ የተባሉ የፌስቡክ ተጠቃሚ፤ «በህወሃት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣ በመከባበር፣ በአንድነት እና በመዋደድ ያስመዘገቡት የድል ክብረ ወሰን...

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 8ኛ ዙር የአድዋ ተጓዦችን ስንቅ በመስጠት ሸኝተዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በሽኝት መርሀ ግብሩ ላይ ÷ የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣ በመከባበር፣ በአንድነት እና በመዋደድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

The Story of American Immigrants from An Ethiopian Perspective at Tadias...

Ethiopian American heart surgeon and entrepreneur Dr. Lishan Aklog, with his wife (R) as well as his mother, son and sister (L) rings the opening bell for his company’s Nasdaq IPO, April 2016....

View Article

በዳያስፖራው ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዳያስፖራው ተሳትፎ ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የዳያስፖራውን የበጎ አድራጎት ተሳትፎ ለማሳደግ በሚያስችሉ ፕሮጀክቶች ቀረፃ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር...

View Article
Browsing all 8076 articles
Browse latest View live