መሬት አስረክቦ ትዕግስት – እግር እያስበሉ ዝምታ …!!! (አባይነህ ካሴ)
Posted by admin | 13/01/2021 | መሬት አስረክቦ ትዕግስት – እግር እያስበሉ ዝምታ …!!! አባይነህ ካሴ የሱዳን ኃይል በተጠናከረ ሁኔታ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እየተስፋፋ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። የሱዳን ሀይል ስምምነቶችን ባለከበረ መንገድ ቦታዎችን...
View Articleበአምባሰል ወረዳ በ64 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባ የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ በ64 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባ የላይኛው ሚሌ መስኖ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት ጀመረ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገርና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው...
View ArticleDesigner Amsale Aberra Honored by Harlem School of the Arts at Tadias Magazine
The Harlem School of the Arts will posthumously honor Ethiopian American designer Amsale Aberra with the Visionary Lineage Award at a ceremony to be held at the New York Plaza Hotel on October 22nd,...
View Articleበ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም በዛሬው ዕለት ተመረቀ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እና የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው በተገኙበት ነው ሙዚየሙ የተመረቀው። የይስማ ንጉስ...
View ArticleTPLF Junta Leaders Killed, Military Officers Captured –
The TPLF junta senior leaders, including former Foreign Minister Seyoum Mesfin, have been killed, according to Ethiopian National Defense Force (ENDF). ENDF Deployment Head, Brigadier General Tesfaye...
View Articleመንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን እንዳሰፋው ሁሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል- አቶ ታዬ ደንደአ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት መጪው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሀዊ፣ ተአማኒነት ያለው እና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እንደሚሰራው ሁሉ ተፎካካሪ ፓርቲዎችም የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደአ፡፡ አቶ ታዬ ደንደአ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የክልሉ...
View Articleየዓባይ ወንዝ መነሻን በዓለም አቀፍና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ እየሠራ መሆኑን የሰከላ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም...
የዓባይ ወንዝ መነሻን በዓለም አቀፍና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ እየሠራ መሆኑን የሰከላ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሦስተኛውን የግዮን በዓል በድምቀት በማክበር ሥፍራውን ለጎብኚዎች ለማስተዋወቅ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ የታላቁ ዓባይ...
View ArticleSudan denies invasion of the Ethiopian territories, violation of int’l border
Commander in Chief of the army says no international border that Sudan crossed as Ethiopia is demanding withdrawal of Sudanese Forces When Sudanese leader Abdel Fattah Al-Burhan arrived at Bole...
View Articleበመዲናዋ ወንጀል እየተፈጸመ ነው በሚል የውጭ ሃገራት ዜጎች ጉዞ እንዳያደርጉ በሚል የተናፈሰው ዜና ነባራዊ ሁኔታውን...
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንጀል በስፋት እየተፈፀመ ስለሆነ የውጪ ሀገራት ዜጎች ወደ ተጠቀሱት ስፍራዎች ጉዞ እንዳያደርጉ በማለት በአንዳንድ መገናኛ ብዙኃን እና ማህበራዊ ሚዲያዎች የተናፈሰው ዜና የከተማዋን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ እንደሆነና የከተማችን የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ መሆኑንም...
View Articleምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጃው ጂዩዋንን በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።...
View Article120 Afar militia members surrendered to Ethiopia’s national Defense Forces –...
One Hundred Twenty militia members who call themselves as members of the Afar People Liberation Front have surrendered to the National Defense Forces of Ethiopia. The Tigray People’s Liberation Front...
View Articleበሀረሪ ክልል ኮሮና ቫይረስን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንፃር እየታዩ ያሉ መዘናጋቶች እንዲቀረፉ በትኩረት መስራት አስፈላጊ...
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ኮሮና ቫይረስን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንፃር እየታዩ ያሉ መዘናጋቶች እንዲቀረፉ በትኩረት መስራት አስፈላጊ መሆኑን የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በሀረሪ ክልል የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቀጣዮቹ...
View Articleበአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡
በአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ከአምባሰል የንግድ ሥራዎች ድርጅት ጋር በመተባበር በሲሚንቶና ብረት ምርት አቅርቦት ዙሪያ ከአጋር...
View ArticleEthiopia says no dialogue with TPLF leaders
The Ethiopian government has reiterated that it will not sit for dialogue with the outlawed Tigray People’s Liberation Front (TPLF). Ambassador Dina Mufti, spokesman for Ethiopia’s Ministry of Foreign...
View Articleየአፋር ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ስድስተኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅና የሥራ አቅጣጫን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የቆየውን ጉባኤ ዛሬ ሲያጠናቀቅ ሹመቶችን ያጸደቀው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ ያቀረቧቸውን...
View ArticleWhen politics undermines the judiciary: the case of Mulugeta Tesfakiros
The police have no legal right to appeal a court’s bail order. Does the Federal Police have the right to appeal a judge’s decision to grant bail to a criminal defendant? The case of Mr. Mulugeta...
View Articleየጃፓን መንግስት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ የክብር ኒሻን አበረከተ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን መንግስት የሚበረከተው እና የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ለማጠናከር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የሚበረከተው የጃፓን መንግስት የክብር ኒሻን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ ተበርክቶላቸዋል። የክብር ሽልማቱ በጃፓን መንግስት እድሜ...
View Articleነፍሴ ስለ ሀገሬ ታወከች . . . (አሰፋ ሀይሉ)
አሰፋ ሀይሉ አንዳንዴ ግን ግርም ብሎኝ አላባራ የሚለኝ ነገር አለ በእውነት! ብዙ ጠይቄ አንድ ስንጥር የምታህል መልስ የማላገኝለት ሺህ ጥያቄ እየተመላለሰ ውስጤን ያቆስለኛል! ብዙ፣ የማያባራ ሰንሰለት ይሆንብኛል አንዳንዴ! የሀገሬ ነገር! የእኛ ነገር! ከየት ተነስተን የት እንደምንደርስ! ቆይ ግን ለሺህ ዓመታት...
View Articleበአፋር ክልል 36 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የይቅርታ መስፈርትን አሟልተው የተገኙ 36 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የክልሉ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ ፋጡማ መሐመድ እንደገለጹት÷ ጉዳያቸው ለክልሉ የይቅርታ ቦርድ ቀርቦ ከእስር...
View ArticlePM Abiy Ahmed’s US Tour in Pictures at Tadias Magazine
PM Abiy Ahmed’s US Tour in Pictures Published by Tadias Magazine July 30th, 2018 in News. PM Abiy Ahmed addresses a public gathering at the Walter E. Washington Convention Center in Washington, DC on...
View Article