Quantcast
Channel: , Author at Satenaw: Ethiopian News | Breaking News: Your right to know!
Browsing all 8076 articles
Browse latest View live

በሐረሪ ክልል በመጭው ክረምት 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በመጭው ክረምት 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሚስራ አብደላ እንደገለፁት በክልሉ በመጭው ክረምት 3...

View Article


Ethiopia collects over $1.4 billion in remittance in five months – Mereja.com

(ENA) Ethiopia collected over $1.4 billion in remittance over the past five months, Ethiopian Diaspora Agency has revealed. Director General of the Agency, Selamawit Dawit said Ethiopians working...

View Article


ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሁሉም ክልሎች የፀጥታና ደህንነት ድክመትና ጥንካሬ መለየቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ የፀጥታና ደህንነት ችግር እንዳያጋጥም ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በምርጫው ዕቅድ፣ ሀገራዊ የደህንነት ስጋቶች እንዲሁም የመፍትሄ አቅጣጫዎች ላይ ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተወያይተዋል።...

View Article

The operation in Tigray region complete-Abiy Ahmed

Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed announced the end of military operations in Tigray on Saturday evening after the government soldiers entered the regional capital, Mekelle. “I am pleased to share...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መጪው አገራዊ ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲካሄድ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደርች ትኩረት ሰጥተው መስራት...

መጪው አገራዊ ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲካሄድ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደርች ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኀንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አስገንዝበዋል። ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) መጪው አገራዊ ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር...

View Article


የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የተጀመሩ ስራዎችን መደገፋን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ዓለም ባንክ በተለያዩ ዘርፎች በኢትዮጵያ በተለይም የዲጂታል ፋውንዴሽን ስራ እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

The murky politics behind the Metekel massacres

Problems caused by underdevelopment and governance failures are being exacerbated by expansionist ideologies and a creaking federal system. The chaos in Metekel Zone in Benishangul-Gumuz region seems...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“መረባ” ብላለች ያቺ የራያ እናት ሠላም እንዲመጣ ክፉ እንዳያገኛት”

“መረባ” ብላለች ያቺ የራያ እናት ሠላም እንዲመጣ ክፉ እንዳያገኛት” ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) የራያ እናት መልካም ትወዳለች፤ መልካም ታደርጋለች፤ ብርሌ አንገቷ፣ የሚጣፍጠው አንደበቷ፣ አንጀት የሚያላውሰው እናትነቷ እና ከልብ የሆነው መልካም ምኞቷ ተናፋቂዎች ናቸው፡፡ ራያን የማይናፍቃት፣...

View Article


አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ በታንዛኒያ ከሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫውን ታንዛኒያ ካደረገው የሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የፌደራል መንግስት በክልሉ ህግ የማስከበር ስራ ለመስራት መገደዱን አስታውሰው ስለ ህግ ማስከበር ስራው ዝርዝር ሁኔታ ገለጻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለሱዳንና ለግብፅ ወረራ 15 የመፍትሄ ሀሳቦች (መስፍን ሙሉጌታ)

መስፍን ሙሉጌታ ኢትዮጵያ ትክክለኛ መስመር ላይ ነች የምንለው ሰላምንና ትእግስትን መምረጧና የሀገር ውስጥ ባንዳዎችን በትክክለኛ ጊዜ ድል መንሳትዋ ቢሆንም ሀገራችን ስለፈለገች ብቻ ሰላም ትሆናለች ማለት አይደለም።  የሰላም አማራጩን ግን አሟጦ መጠቀም ያስፈልጋል። ግብፅ፣ ሱዳንና እስራኤል ዳርዳር እያሉ የጉሙዝ አማፂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ሥራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡

ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ሥራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር በዶክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራው የአለም ባንክ የሉዑካን ቡድን ጋር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopian Student in NYC Awarded Prestigious Gates-Cambridge Scholarship at...

2018 Gates Cambridge Scholar Samuel Kebede. (Photo credit: Adam Sahilu) Tadias MagazineBy Tadias Staff April 17th, 2018 New York (TADIAS) — Samuel Kebede, a third year medical student in New York City...

View Article

በምርጫ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል የፍትሕ ተቋማት ባለሙያዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል የፍትሕ ተቋማት ባለሙያዎች እና አመራሮች ሥልጠና እየተሰጠ መሆኑን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። በዚህ ሥልጠና ላይ በዋናነት በምርጫ ወቅት በወንጀል የሚያስጠይቁ ተግባራት እና የምርመራ እንዲሁም አጥፊን በሕግ...

View Article


በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካቶች መደምሰሳቸውን ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካቶች መደምሰሳቸውን በፌዴራል መንግስት የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ሃይል አስታወቀ። በዞኑ ሁሉም ወረዳዎችና ቀበሌዎች የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉም ተገልጿል። በፌዴራል መንግስት የተቋቋመው...

View Article

Recent erosion of free speech in United States a grave threat to freedom in...

The four American internet monopolies (Google, Facebook, Twitter, and Amazon) have colluded to silence the President of the United States and his tens of millions of followers by terminating his...

View Article


የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ ተገብቷል- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ ለፀጥታ ስራው ስኬታማነት እያደረገ ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጥልም ኮሚሽኑ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ ኮሚሽኑ በዓላቱ...

View Article

More than 600 civilians killed in Maikadra, Ethiopian Human Rights commission...

The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) says at least 600 civilians have been killed in a massacre in the town of Maikadra, a small town located in the western Tigray region, confirming killings...

View Article


የጎርጎራ፣ወንጪና የኮይሻ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርትና አገልግሎት እንዲኖራት በማድረግ አለም አቀፍ...

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ፤ወንጪና የኮይሻ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርትና አገልግሎት እንዲኖራት በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚጨምር መሆኑን የኢትዮጵያ የቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር ገለፀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የማህበሩ ሶስት አባላት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Beyond toxic politics: Overcoming our societal monsters

“Beware that, when fighting monsters, you yourself do not become a monster…” Friedrich Nietzsche, Beyond Good and Evil A few days after my write-up “Viral healing for our chronic political disease?”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውን ባለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ የሽግግር ሥርዓት ነበር/አለ ወይ? (ከይኄይስ እውነቱ)

እውን ባለፉት 3 ዓመታት  በኢትዮጵያ ውስጥ የሽግግር ሥርዓት ነበር/አለ ወይ? ከይኄይስ እውነቱ በርእሰ ጉዳዩ ላይ አስተያየት ለመስጠት ምክንያት የሆነኝ ባንድ በተወሰነ ደረጃ የማውቀውና የማከብረው፣ አሁን በዐቢይ አገዛዝ ውስጥ ዕውቀቱና ልምዱ የፈቀደለትን እንደከዚህ ቀደሙ ለሀገሩ ለኢትዮጵያ ላበርክት በሚል መንፈስ...

View Article
Browsing all 8076 articles
Browse latest View live