አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ቶዶ ጆርጂ ቭላዲሚሮቪች ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በዋናነት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ እና የሁለቱን ሃገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ያተኮረ...
View ArticleRockets hit Bahir Dar for 3rd time
TPLF troops had destroyed Axum’s airport-Ethiopian gov’t Three rockets exploded around Bahir Dar city, the capital of Amhara region, residents said, in the third such attack since the start of the...
View Articleየአማራ ልዩ ሃይል “ስጋት ነው” ሲባል አሜን ብለው ወገባቸውን የሰበሩ ብአዴኖች ዛሬ በምናቸው ቀና ይበሉ ….?!?...
Posted by admin | 15/01/2021 | የአማራ ልዩ ሃይል “ስጋት ነው” ሲባል አሜን ብለው ወገባቸውን የሰበሩ ብአዴኖች ዛሬ በምናቸው ቀና ይበሉ ….?!? መስከረም አበራ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ መተከል ገብቶ ነፍሳትን የሚታደግ ልዩ ሃይል የማይልከው ለምንድን ነው? የሚል ጥያቄ ይነሳል። በሌላ በኩል የአማራ...
View ArticleEthiopian American Community Bank to Open in DC at Tadias Magazine
An Ethiopian American Community bank called Marathon International is in the process of opening in Washington, DC. (Photo: Shutterstock) Tadias MagazineBy Tadias Staff January 27th, 2018 New York...
View ArticleCaptured TPLF leaders appeared in court in the capital Addis Ababa
Police told court that captured TPLF leaders attempted to overthrow the constitutional order through violence TPLF leader, Sebhan Nega, arriving in court in the capital Addis Ababa (Screenshot from...
View Articleኮስተር ብሎ ለመታገል በአማራ ላይ የተጋረጠውን አደጋና መራሩን እውነት መጋፈጥ ያስፈልጋል…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
Posted by admin | 15/01/2021 | ኮስተር ብሎ ለመታገል በአማራ ላይ የተጋረጠውን አደጋና መራሩን እውነት መጋፈጥ ያስፈልጋል…!!! አቻምየለህ ታምሩ የመተከሉ ፍጅት ዋናው ተጠያቂ የኦሮሙማ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስፈጻሚው ዐቢይ አሕመድ ቢሆንም ፍጅቱ ያለ ከልካይ በየለቱ እንዲቀጥል ያደረገው ግን ቆሞ...
View ArticleRegional, City Administrators Discuss Election Plans, Set Direction
Addis Ababa, January 15/2021(ENA) Regional and city administrations have held discussion about their election plans, security concerns and solutions at the Office of the Prime Minister today. The...
View ArticleStanford Names Dr. Electron Kebebew Chief of General Surgery at Tadias Magazine
The Stanford University Department of Surgery has announced that Dr. Electron Kebebew will be the next chief of general surgery effective March 1, 2018. (Courtesy photo) Tadias MagazineBy Tadias Staff...
View ArticleUN calls for urgent intervention as road traffic deaths more than doubled in...
United Nations calls for urgent intervention on road safety in Ethiopia as road traffic deaths in the country has more than doubled annually between 2007 and 2018, rising from 2,161 to 4,597. A newly...
View Articleበሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ሲና ቆሎ ብራንድ (ልዩ መታወቂያ) ተሰጥቶት አውሮፓ ገበያ ደርሷል፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ሲና ቆሎ ብራንድ (ልዩ መታወቂያ) ተሰጥቶት አውሮፓ ገበያ ደርሷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረሲናን አልፈው የሚሄዱ የህዝብ መጓጓዣ መኪኖች ደብረሲና ሲደርሱ ተጓዦች በመስኮት በኩል ዘወር ካሉ ሴቶች በጣእም ያዘጋጁትን ቆሎ በስፌትና በመስፈሪቸው...
View ArticleTrying treason: The case of MG Gebremedhin Fikadu et al.
Seventeen Tigrayan military officers have been accused of treason. The jury is out as to whether their case will be tried in a military or civil court. Major-General Gebremedhin Fikadu and 16 other...
View Articleየብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ በሴቶች እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች አመርቂ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀላባ ዞን በዌራ ወረዳ በ2ኛ ጮሮቆ ቀበሌ በሴቶች የተሰሩ ሥራዎች የመስክ ጉብኝትና የልምድ ልውውጥ ተደረገ፡፡ በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ፣ ምክትል ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መስከረም አበበ፣ የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር...
View Articleሁሉም በሀገር ነው. ..!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)
ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን ሳቅ ፈገግታ ደስታን ሁሌ የምናየው፣ሁሌ የምናየው፤ ሀገር በነፃነት ኮርታ ስትኖር ነው፣ ሁሉም የሚያምረው፤ ፩ ከላይ ያነበባችሁት በጥላሁን ገሰሰ አንደበት የናኘ ዘመን አይሽሬ የዘፈን ግጥም ነው፡፡ ቢደመጥ፣ ቢደመጥ አይሰለችም፡፡ ሀገርን ያህል ነገር አቅፎ የያዘ የጥበብ ሥራ ነውና፡፡ የግጥሙ...
View Articleኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ...
ኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በተለያዩ...
View ArticleTebabu Assefa, Sara Mussie Brief Congress on Benefit Corp for Africa at...
Tebabu Assefa and Sara Mussie. (Photo: Maryland State Arts Council) Tadias MagazineBy Tadias Staff Updated: September 10th, 2017 New York (TADIAS) – The husband and wife team of Tebabu Assefa and Sara...
View Articleፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመላው ኢትዮጵያ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር የፌዴራል፣ የክልል፣ የአዲስ አበባና የድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽኖች እንዲሁም የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና ሌሎች የጸጥታና የፍትህ አካላት በቂ...
View Articleየፖለቲካ ሽግግሩ በታሰበው ልክ ለውጥ እያመጣ አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን ተናገሩ።
የፖለቲካ ሽግግሩ በታሰበው ልክ ለውጥ እያመጣ አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታና በህዝቦች መካከል አብሮነትን መገንባት ላይ ዓላማ ያደረገ የውይይት መድረክ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የምሁራን፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የማህበረሰብ...
View Articleየንግዱ ማህበረሰብ ህግን አክብሮ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲንቀሳቀስ የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግዱ ማህበረሰብ በህግን አክብሮ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲንቀሳቀስ የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት...
View ArticleEthiopian security forces kills attackers allegedly behind string of...
Ethiopia’s Federal Integrated Task-Force, which is in charge of ending attacks against civilians in different districts of Metekel Zone in Benshangul-Gumuz Region, said it has killed a large number of...
View Articleበምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ...
በምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ ያጎናጽፈዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ ሥፍራው የሚያቀኑ እንግዶችን በአግባቡ ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አስታወቀ።...
View Article